Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Re-Invitation to Bid for Drilling and Construction of Deep-Water Wells Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non-political, non-religious, and non-governmental organization (NGO) that was established in 2003. It
Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Would Like to Invite Potential and Licensed Companies Engaged in the Drilling and Construction of Deep-Water Wells in Dabat Woreda, North Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 19/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግባኣቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መወዳዳር የሚፈልጉ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግባኣቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 14/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK) እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 26/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አቶ አበራ ገበሬ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሀ/ማርያም ገብሬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
ኢትዮጵያዊ ተነሳሽነት ለሰብአዊ መብቶች እኤአ የ2024 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያዊ ተነሳሽነት ለሰብአዊ መብቶች የተባለ አገር በቀል ሲቪል ማኅበር በኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በሰርተፍኬት ቁጥር
The Dire Dawa Administration Office of The Auditor General Has Funds to Be Used for the Procurement of IT Equipment for the Office
Invitation to Bid Notices (NCB) Proc. Ref/No: DDA00AG 04/2017 1. The Dire Dawa Administration Office of The Auditor General has
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በለቃ መንገድ ስራ ዶዘር በሰአት ተከራይቶ ማሰራት እና የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ እና የውሀ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃ/ወ/ገጠር መንገድ ጽ/ቤት ከፃታ አዝርያ
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ባንዲራ ከነእስታንደርዱ፣ የድርጅቱ አርማ እና ሥም ያለበት ቲሸርት፣ ኮፍያ፣ ስካርቭ፣ እስክሪብቶ፤ ፍላሽ፣ ቁልፍ መያዣ፣ ቀበቶ፣ የኪስ ቦርሣ እና የላፕቶፕ መያዣ ቦርሣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-08/2017 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/141/2024 ኢንተርፕራይዛችን ለነቀምት ሶጌ ከማሽ እና ደባርቅ ቧሂት የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Sheet Metal, Square Pipe, Electrode, Cutting Disc & Grinding Disc በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/36/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Sheet Metal, Square Pipe, Electrode,
በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቀበሌዎች ውስጥ የምሰሩ ደረጃውን የጠበቀ ግንባታ እና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ የግንባታ ሥራ GC/ደረጃ 7 እና ከዛው በላይ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፌዝ 2 ፕሮግራም በጀት በዚህ ሥር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩከ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ሰለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተወረሱ ንብረቶች DATA CENTER EQUIPMENT፣ የብስኩት መጠቅለያ MULTIPLE TRANSVERSAL CUTTING MACHINE፣ TRANSPARENT HEATSEALABLE BOPPP FILM፣ SURVEY METER፣ MEN BELT AND WALL PAPER እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ሐ-18/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩከ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር