Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: የጨረታ ደንቦች፡–

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን ሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሽጥ

ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

እስቴም ሲነርጂ ኢንክ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026)  ማስታወቂያ ድርጅታችን እስቴም ሲነርጂ ኢንክ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት

የጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የካፍቴሪያና የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የህትመት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 የካፍቴሪያ ና የመስተንግዶ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 130,000.00

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

በአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምባይነር፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የአጭዶ  መውቂያ መለዋወጫ ፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና  ሚግ  ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች ግዥ ለመፈጸም የወጣ 

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለበት ወ/ሮ በሾ ሆማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ መንግስቱ ፍስሀ መካከል ስላለው የፍርድ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት POLYPROPYLENE(የፋብሪካ ጥሬ ፕላስቲክ) እና አዳዲስ አልባሳት(የሱፍ ጨርቆችን) ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-03/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ሰኘላይውድ እና ቨነር ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ የሚሆን ሮለር ብሊድ ምላጭ ሀይድሮሊክ ፓምፕ የፎርክ ሊፍቶች ኢንጅን መለዋወጫ እንዲሁም የተለያዩ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል