Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት 2(ኦክስጅን ማሽን) እና 1(ጀነሬተር) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3ad0cf04-a82f-44d0-9906-d7d13e4591f8/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0248-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 297 ለአንድነትለቢሮ አገልግሎት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ወንበር ጠረጴዛ እና ሶፋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአገር መከላከያ ሚ/ር የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ሥራ አመራር ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስታካከያ አድርጓል

ማስተካከያ ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ገጽ 23 በአገር መከላከያ ሚ/ር የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ሥራ አመራር ግዥ ዴስክ

The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services the Provision of Groundwater Potential Assessment, Detailed Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Adm & Supervision of Drilling Test Wells in North and Western Abaya Chamo Area, South Ethiopia

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ክሬሽድ አግሪጌት (ዜሮ ጠጠር) ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ሰርዟል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሥሪያ ቤታችን የተለያዩ ክሬሽድ አግሪጌት (ዜሮ ጠጠር) ለመግዛት በግዥ መለያ ቁጥር GN-003/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሾች፡– እነ ጌቱ ኪሮስ /178 ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሳሾች፡– እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ /3 ሰዎች/ በመካከላቸው ያለው የአፈፃፀም ክርክር

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተሽክርካሪ ጎማዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ

የቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሾች፡– እነ ጌቱ ኪሮስ /178 ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሳሾች፡– እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ /3 ሰዎች/ በመካከላቸው ያለው የአፈፃፀም ክርክር

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of the Construction of the G+1 Shop and Related Works at Tikur Wuha

1. Ethio Telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of the Construction