Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡– ሎት፡–1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-016/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ  ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 1.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሣሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞተር ሳይከል መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ ለቢሮ ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጨርቃጨርቅና የተሰፉ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል ግዥ፣ የምግብ ማብሰያ እና መመገቢያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን የአዳራሽ ተገጣጣሚ /ተሳሳሪ/ የውጭ ስሪት ወንበር የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች /ፈርኒቸር/ አስመጭነት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለ አስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ገንብቶ ከሚያስተላልፋቸው መደበኛ የጋራ መኖሪያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች፣ የህክምና እቃዎች እና Medical Equipment Spare Part and Accessories በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ “Medical Equipment spare part and

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ 200 KVA(150/0.4)KV ትራንስፎርመር ከነማጓጓዣ ዋጋ እስከ ወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት እርባታ ማዕከል ድረስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ዝርጋታ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 92/17 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው ለጤና ማዕከል አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች (Patient Bed With Matters), (Apron, Plastic), (Couch, Examination), (laundry Machine), (Vaccum Extractor, Manual), (Vacuum Extractor, Electrical), (Basic Vaginal Instrument Set MVA), Suction Machine, Foot Operated), (Drums, Metalic Container) (Baby Scale), (Episiotomy Set), (Rescilator, Complete For Adults, Children & Neonates), Manual Patient Ventilatilator For Adults) (Manual Patient Ventilator Neonates), (Dilatation & Curettage Set), (lncision & Deranges Set (scissors, Needle Holder, Kidney Dish), (IV Stand) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መስከረም አንድ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማ፣ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ መስከረም አንድ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ሙገር ዋና መስሪያ ቤት እና ታጠቅ ቅርንጫፍ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/16/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ከታች በዝርዝሩ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ