Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 114711 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተስውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ኒሳን (JuKE) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ 1ኛ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት 2ኛ ሰራተኛ ክበብ (ካፌ)

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት እንዲሁም የሰራተኛ ክበብ (ካፌ) አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ሁንዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ በቀለች ሁንዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/81634

የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 146 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት 54 ካ/ሜ የሚነካው የቤቱ ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 21, 2026)  የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር –2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified Suppliers and Manufacturers to Bid for the Supply of Solar Pumps, Casings, Pipes, Bentonite, and Foam.

Ethiopian Herald (Mar 29, 2026) INVITATION FOR BID BID TENDER NO BID SCWC NCB 7/2026 Notice to Bidders Sidama Construction

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ደንበኛ የሆነው አቶ ምእራፍ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ Ethio Life and General Insurance S.C ኢትዮ ላይፍ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለጥበቃ ማማ ግንባታ የሚያገለግሉ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e597a7f4-0b18-4e66-8588-336799dc06bd/open Lot Information

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመኪና እቃዎች ፕሮፎርማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1673ab8e-b13a-4713-824a-8aca3d5549cc/open Lot Information

Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Sanitary Item

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bdf7fc18-83d5-43e1-90da-0d841eab3b27/open Lot Information

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የልብስ ማጠቢያ ገንዳ ኢንስታሌሽን ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dcfd10b1-cc20-4d8d-a9c0-b0d21befe3a4/open Lot Information

Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Car Spare Part

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f703868c-32e2-4807-827c-d286c62ac585/open Lot Information