Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 26, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Ready Mix Concrete ዓይነቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ30/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት
ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002/2018/19 ድርጅታችን የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ስር የሚገኘዉን የሀይቅ ክሬሸር ከነበረበት ቦታ ነቅሎ ወደ አዲስ ቦታ ማስተከል ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01 በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ
የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን የሕንፃ ጣሪያ፣ የጎሮንዳዮና የፍላሺንግ ጥገና ሥራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የሕንፃ ጣሪያ የጎሮንዳዮና የፍላሺንግ ጥገና ሥራዎች የጨረታ ቁጥር ፈ/ቤ/ኮ/03/2018 የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ የመኪና ጥገና አገልግሎት ጋራዥ ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የሰራተኞች
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው መደበኛ በጀትና ለወረዳው የተሰጠ የተለያዩ ፈንድ እና የመሳሰሉት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው መደበኛ በጀትና
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource” ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2025/03028 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የሠራተኞች የደንብ ልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የጎሮ