Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/11/2018(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የደህንነት ካሜራዎች/ Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የደህንነት ካሜራዎች /Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:- ጨ 17/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል፡ የፕሪንተር ቀለም፣ በድጋሚ የወጣ ክልል አቀፍ 6ኛ እና

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች የሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 ዓ.ም ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ። የተጫራቾች መመሪያ በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ

የአራት ኪሎ ስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መስያ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት

በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission Procurement of የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c9dcb2f7-3f1b-44cb-9118-1e086f87c918/open Reference

የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የስብሰባ አዳራሽ፣ የሰራተኞች መዝናኛ ላውንች፣ ከመማሪያ ብሎኮች የተወሰኑ ክፍሎች እና አስተዳደር ህንፃ በከፊል የዕድሳት እና ጥገና ለማሰራት GC እና BC ከደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን ለኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሪክ ሲቲይ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ለማንፋክቸሪንግ፣ ለሆቴል ቱሪዝም እና ለኮሌጁ ለህፃናት ማቆያዉ ክሊኒክ አገልግሎት የሚዉሉ ጥሬ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በተናጠል መግዛት ይፈልጋል

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት አመት አመታዊ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት አመት አመታዊ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቅመማቅመም፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ማዕከል ለመብራት አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ማዕከል ለመብራት አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለግብርና ጽ/ቤት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ በቡሬ ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣ የጥበቃ ቤት፣ የመጸዳጃ ቤትና የአጥር ግንባታ እና የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. በቡሬ ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣

Addis Ababa University፡ Procurement of Hotel Service

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bda278eb-2350-420a-a5bc-d379bd26ebfe/open Lot Information Procurement