Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13b14a5d-dfb2-46b9-a303-7f0287f8afad/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0058-2019-PUR Object of Procurement: ለ2ኛ ጊዜ የወጣ
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦንላይን የግልጽ ጨረታ ቁጥር AE01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች እና የተለያዩ ቴሌቪዥን ዕቃዎች በኦንላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና የሃራጅ ጨረታ ቁጥር 18/2019:19/2019:20/2019:21/2019:22/2019:23/2019:2 4/2019:25/2019:25/2019 እና 27,219 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፤ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Pharmaceutical Supply Service (EPSS) Invites Sealed Bids for the Procurement of Vital Sign Monitoring, Oxygen Delivery, Diagnostic and Hospital Equipment
Ethiopian Herald (Oct 21, 2026) Request for Bids Goods (Two-Envelope Bidding Process) Specific Procurement Notice Template) Country: Federal Democratic Republic of
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ Design, Supply, Fabrication, Erection & Completion of G+3 Cold Formed Steel (CFS) Office Building በስቲል ብረታ ብረት መገጣጠሚያ (Steel Structure) የግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይጋብዛል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር፦ ኮማማኢ/ሰቼማ/002/2019 ዓ.ም በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ
የጅማ ዩኒቨርስቲ ገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ለጅማ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ኮሚኒቲ ፋርማሲ አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይጋብዛል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ዩኒቨርስቲ ገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ለጅማ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ኮሚኒቲ ፋርማሲ አገልግሎት የሚዉሉ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ውስጥ የጥገና የማስዋብ ስራና ኢንተሪየር ዲዛይን አጫርተን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ውስጥ የጥገና የማስዋብ ስራና ኢንተሪየር
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመኪና ጐማ 185/65 R14 እና የመኪና ባትሪ 12V 45AM Positive በግራ የሆነ ለያሪስ መኪና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Oct 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c61d9d89-8021-4174-bcbf-2d428c3493fd/open Lot Information
Office Of Federal Auditor General፡ Procurement of Car Battery
Government (Oct 21, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a2aaba82-b8ec-4db7-94e6-28596ffebf82/open Lot Information
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ:- ለጨረታ ቁጥር DC/SF/77/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ቁጥር DC /SF/77/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት አሳላ ከተማ ለሚገኛዉ የቢሮ ህንጻ 46 (አርባ ስድስት) የተለያዩ ልኬት ላለቸዉ መስኮቶች መጋረጃ ሰፍተዉ አጓጉዘዉ ገጥመዉ የሚያሰረክቡ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OSE/DA/0001/ 2019 ለኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት አሳላ ከተማ ለሚገኛዉ
Ethiopian Insurance Corporation Invites Eligible Bidders for the Supply of IT Equipment Categorized Into Four Lots: Lot 1 (Desktop and Laptop Computers), Lot 2 (Multi-purpose, Color, and Print-only Printers, and Photocopy Machines), Lot 3 (UPS), and Lot 4 (Medium and High Capacity Servers).
Ethiopian Herald (Oct 21, 2026) INVITATION FOR BIDS (BID NO. FRMD/PD/RE/002/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders