Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የግንባታ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብከመ ግብርና ቢሮ በባህር ዳር የሚገኘውን የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ዕድሳት ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአብከመ ግብርና ቢሮ በባህር ዳር የሚገኘውን የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ዕድሳት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዢ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 – የሆቴል አገልግሎት (ባለ 5 ኮኮብ) ድጋሚ የወጣ፣ ሎት 2 – የታሸገ ውሃ

የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካኪ ቱታ ለመግዛት በድጋሚ 2ኛጊዜየወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማሰታወቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/13C/2016E.C የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ከክምችት (From Stock) ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. Invites Competitive Consulting Firms to Preparation of As-built Drawings for the Kality and Dire Dawa Coffee Processing Plants Located at Addis Ababa and Dire Dawa Respectively

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ ባለመብት እነ አቶ አዲሱ ዘለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ መሰረት አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት ቆንጂት መስፍን እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ፀጋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ ፣ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ እንዲሁም ለደብረዘይት ቄራ አገልግሎት የሚያስፈልጉ የዳልጋ ከብቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EL/LP-03/2024 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ ፣ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ እንዲሁም ለደብረዘይት ቄራ

Ethiopian Road Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment

Invitation to Bid Procurement of ICT Equipment Procurement Reference No: ERA-NCB-G-0095-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ህትመት እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0031-2016-PUR Object of Procurement: የጽህፈት

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ምስር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ምስር ክክ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0456-2016-PUR Object of Procurement: ምስር ክክ Description: Student Food Raw

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ @2 Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0115-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ