Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የኮንቴይነር ሱቆች ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 5 (አምስት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከዓሣ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 5 (አምስት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከዓሣ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማ/ኢ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ሞተር ሳይክሎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፡– የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

በማ/ኢ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive Bidding) 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia represented by the Ethiopian Roads Administration (ERA)

The Ethiopian Roads Administration Now Invites Interested Eligible Legal Firms to Submit Expressions of Interest in Road Construction Projects

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ @2 Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0115-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ አትር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid አትር ክክ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0453-2016-PUR Object of Procurement: አትር ክክ Description: Student Food Raw

Ministry of Tourism Invites Eligible Bidders for the Procurement of Modern Bus Car Rental Service

Invitation for Bid Procurement of Modern Bus Car Rental Service Lot Information Procurement Reference Number: MoT-NCB-G-0235-2016-PUR Object of Procurement: Procurement

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer

Invitation for Bid Procurement of Laptop Computer PR/02/2017 Re-advertise Lot Information Procurement Reference Number: AII-NCB-G-0144-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የመከስከሻ ማሽን (Disc Harrow) በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ ደረጃ ድርድር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ ባለማድረጉ ንብረቶቹን ተረክቦ በድርድር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ምንትዋብ ከልካይ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዮሀንስ አሳምነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ፣ ዘር መዝሪያ ፣ የእርሻ ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው