Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር-04/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች ለሲዳማ አፈርን በማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች ለሲዳማ አፈርን በማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት በግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC///11//11/55/17 የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡– 1. ተጫራቾች

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/051/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ለሚተዳደሩ ዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለሚጠገኑ መንገድ ጥገና መስመሮች ላይ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ለሚተዳደሩ ዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለሚጠገኑ መንገድ ጥገና መስመሮች ላይ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ቦቴ መኪናዎችን ለመከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያየ የህክምና እቃዎች PRINTED CARTON, DIFFERENT COLLECTION, GOODS, BLIND SPOT MIRROR, PREFABRICATED COLD ROOM, PP CUP SUZUKI MOTORCYCLE USED TOYOTA FULL HALF CUT AS LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOLL PLASTIC፤ ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-05/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፍትህ ቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፍትህ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጽህፈት መሳሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት

በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም-02/2017 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም ፣ 1. የቢሮ እቃዎች

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የፈሳሽ ናይትሮጅን ማምረቻ ማሸን (High Capacity Liquid Nitrogen Production Plant) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS-RFB-03/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የተለያዩ የህትመት ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የገንደቆሬ ጤና ጣቢያ እና የደቻቱ ጤና ጣቢያ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ ህትመት እና የተለያዩ መድሃኒቶች የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች ግዢዎችን ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– ገ/ቆ/ጤ/ጣ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የገንደቆሬ ጤና ጣቢያ እና የደቻቱ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን

Waajjira Maallaqaa Aanaa Saxxammaa Bara Baajataa 2017 Irra Kan Hojii Irra Oolan A.Maashiinoota Adda Addaa (Gireedara, Iskaabatara, Ruulloo Siinootraakii 1-6, Shawori Traakii, Doozarii, Double Pick Upii,) Waligala Maashinoota Daandii Gosa Torba (7) Irrati Mala Caalbaasii Ifaatiin Dorgoomsisee Hojii Daandii Hojjachiifachuu Barbaada

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤