Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–ሆሣዕና ዲስትሪክት 002/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እስከዳር ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግዛቸው መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 116835 በ26/7/2014 ዓ.ም፤ መ/ቁ 129145 በ26/9/2014 ዓ.ም እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ነው፡፡
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በተለያየ ሙያ ላሰማራቸው ሠራተኞች በቂ ሙያና ልምድ ባላቸው ድርጅቶች መ/ቤታችን በሚያቀርበው የስፌትና የጨርቅ ናሙና መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በተለያየ ሙያ ላሰማራቸው ሠራተኞች በቂ ሙያና ልምድ ባላቸው ድርጅቶች መ/ቤታችን በሚያቀርበው የስፌትና
የበቾ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የደንብ ልብስ ፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የበቾ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌከትሮኒክስ
ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Purchase of Insurance Premium Services for Organization Vehicles
Invitation for Bids Bid No. ORDA/NCB/PS/02/2024 ORDA Ethiopia has a plan to purchase Insurance premium service for organization Vehicles. ORDA
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ለብድር መክፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ
CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Bidders for the Supply and Installation of Horizontal Window Curtains, Aluminum Horizontal Blinds, Aluminum Metal 25mm Slat Venetian Blinds, and Day and Night Light Filtering Window Shade, for CARE Ethiopia Head Office
CARE ETHIOPIA INSTRUCTION TO BIDDERS FOR SUPPLY AND INSTALLATION OF HORIZONTAL WINDOW CURTAINS WITH ACCESSORIES Bid Reference No: BID No.
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 3 ሴንቲ ሜትር በ3ሴንቲ ሜትር ቲክነሱ 2 ሚ.ሜ የሆነ ለጠረጴዛ ጥገና አገ/ት የሚሆን አንግል ብረት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid 3 ሴንቲ ሜትር በ3ሴንቲ ሜትር ቲክነሱ 2 ሚ.ሜ የሆነ ለጠረጴዛ ጥገና አገ/ት የሚሆን አንግል ብረት Lot Information
BGI Ethiopia Invites Potential Security Service Providers to Submit Proposals for Comprehensive Professional Security Services at the BGIE All Operating Sites Addis Ababa Plant, Kombolcha Plant, Hawassa Plant, Zebidar Brewery, Meta Brewery, and Raya Brewery
INVITATION TO TENDER Cleaning Service 1. BGI Ethiopia invites potential security service providers to submit proposals for comprehensive professional security
ግራንድ ማይከሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ ግራንድ ማይከሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና
The Amhara National Regional State Education Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Concentrated and Calves & a Variety of Vegetable Seeds
Invitation for Bids (IFB) Goods (One-Envelope Bidding Process) IFB Number: ET-AMHARA-BOEDU/AFDB/Goods/NCB/G 24/2024 Purchaser: Amhara National Regional State Education Bureau Project: