Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር አሰ/ሁ/ደ/ት/ቤት ግ/ጨ/02/2017 በድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአሰሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017ዓ.ም. ለትምህርት ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች ግዢ በግልፅ
በድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአሰሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊና ብቃት ያላቸዉ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል
አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮችን ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ ብ/ባ/ፋ/አ-08/17 ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20
ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት)ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እኤአ ከ 2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ 3 ተከታታይ ዓመታት የሒሳብ ምርመራ በውጪ ኦዲተር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እኤአ ከ2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሒሳብ ምርመራ በውጪ ኦዲተር ለማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን ሎት1 የተለያዩ የደንብ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
GIZ Would Like to Invite All Interested Service Providers (Packing of PV Panels and Making Ready for Transportation) Who Are Eligible to Participate in this Open Tender, Are Herewith Requested To submit Their Proposals to Provide a Service of “ISO Standard Packing of 62 PV Panels, packed in at Least Two Boxes. Each of the PV Panels Measuring 2178mm x 1134mm And 35mm Thick, with a Weight of 28.5kg Per Panel”
Invitation to Bid Reference No. 006 GIZ would like to invite all interested service providers (Packing of PV Panels and
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት እና ተያያዥ ስራዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘም ይፈልጋል
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/007/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለስራ ክፍሎች
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocket Balance፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyster Sewing Thread፣ Polyster Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ/ፉርሽካ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 03/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocket
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታ ግብዓት የሚሆን ኮንክሪት ቱቦ (RC-pipe) ባለ 1000 ሚ.ሜ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡ አአከመባ/ግብዓት/ቡ‐2/013/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታ ግብዓት የሚሆን ኮንክሪት ቱቦ (RC-pipe)
Waajjiri Maallaqaa Bul/Magaala Beddellee Pirojektii Ijaarsa Buufata Fayyaa Magaalaa Beddellee Godina Buunnoo Beddellee Magaala Beddelleetti Ijaarsisuuf Dorgomtoota Ulaagaa Guutan Caalbaasii Marsaa 2 Dhaaf Affeera
Beeksisa Caalbaasii Marsaa 2faLakkoofsa Addaa Bittaa: Bed-Tre-CW-15-2016 Waajiri Maallaqaa Bul/Magaala Beddellee pirojektii ijaarsa Buufata Fayyaa Magaalaa Beddellee Godina Buunnoo Beddellee
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stitch Scissor/Tissue Scissor
Invitation for Bid Stitch Scissor/Tissue Scissor Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0011-2017-PUR Object of Procurement: Stitch Scissor/Tissue Scissor Description: Stitch
Waajjirri Maallaqaa A/Booraa Bara Baajataa 2017 Tti Seektaroota Baajanni Isaanii Isa Jalatti Bulaniif Kan Tajaajilu Meeshaalee Barreeffamaa Fi Dhumeeyyii Biiroo, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Dhaabbii /Furniture/, Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa, Uffata Seeraa Hojjettota Mootummmaa Fi Meeshaalee Hojii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Waajjirri Maallaqaa A/Booraa Bara Baajataa 2017 tti Seektaroota baajanni isaanii isa jalatti bulaniif Kan Tajaajilu:- Meeshaalee barreeffamaa
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ጌጣ ጌጥ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ