Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የበቆሎ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11,500 ኩንታል የአንዱ ኩንታል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ ዋጋ በብር 3900

የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11,500 ኩንታል የአንዱ ኩንታል የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር 3900 አወዳድረው መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. Re-Bid-OBOA/NCB/06/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Polythene Tube & Plastic Cape

INVITATION TO BID (Re-Bid)Procurement Ref. no: LDSC-02/2017 LIHIKET DESIGN AND SUPERVISION CORPORATION invites sealed bids compromising of a Technical and Financial Proposal from eligible bidders and qualified service providers of

LIHIKET DESIGN AND SUPERVISION CORPORATION Invites Sealed Bids Compromising of a Technical and Financial Proposal from Eligible Bidders and Qualified Service Providers of Consulting Companies or Work as a Freelancers for the Procurement of Design Advisor for SHINFA Dam Large-scale Integrated Irrigation Projects

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አልትራሳውንድ/Ultrasound/ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) 2ኛ ዙር አልትራሳውንድ /Ultrasound ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ CONSTRUCTION MATERIAL (HOT DIPPED GALVANIZED STEEL COILS) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች እና አላቂ የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት 1/አንደኛ/ ዙር ግዥዎችን በ3

ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017/2018 (እ.ኤ.አ የ2025) በጀት ዓመት የነበረውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት ሥራ / ጨረታ ማስታወቂያ ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ያወጣውን ጨረታ የመክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ኢንተርፕራይዛችን ለገቢዎች ሚኒስቴር ቅ/ፅ/ቤት (አዲስ አበባ) የቢሮ ግንባታ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላለስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር DCE/SC/161/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ ትራክተር ከነማረሻው ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የትራክተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 309/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የትራከተር ግዥ