Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ገረሱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዘውዲቱ ገረሱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/105371 በ30/8/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/109366 በ4/11/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የሻይና ቡና ማፍያ ማሽን፤ ለከብቶች ምግብ አገልግሎት የሚውል የቦንዳ ሳር ፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት የቦንዳ ሳር፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውል የበቆሎ ዱቄት እና ቀይ ሽንኩርት፣ የሲቪል ሰራተኞች የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/11/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያበጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዋና የጨርቅ ሸራ ለሲኖ ትራክ ሸራ 9×11 ብዛት 50 እና ዋና የጨርቅ ሸራ ለሎቤድ ሲኖ ትራክ 11×17 ብዛት 21 ለማከናወን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ዋና የጨርቅ ሸራ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በ2016 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት
SNV- Ethiopia Country Office Would Like to Float a Tender for Interested Eligible & Competitive Bidders for Rental Vehicle Service
INVITATION TO BID PROCUREMENT OF RENTAL VEHICLE SERVICE BID NUMBER (020/24/SNV) SNV is a mission-driven global development partner, rooted in
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials
Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Bid Ref No.: ZB/16/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for
የካፋ ልማት ማህበር ከጥር 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወይንም እ.አ.አ. ከጃንዋሪ 2023 እስከ ጁን 2024 ድረስ ያለውን የ1 ዓመት ከ6 ወር የተቋሙን የሂሳብ እንቅስቃሴ ሠርቲፋይድ በሆነ የኦዲት ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የካፋ ልማት ማህበር ከጥር 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ወይንም እ.አ.አ. ከጃንዋሪ 2023 እስከ ጁን
እናት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ጂ+1 ባለበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– እባ/ንማ/03/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደገፋ አብዶ ለታ እና በፍ/ባለዕዳ ገዛኽኝ ኤሮ ሩጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ