Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም/አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 184156 በ30/3/2015 ዓ.ም እና በመ/ቁ 188725

የአንጃክሽን ፓንፕ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኔትዎርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመካፈል የምትፈልጉ እና ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኔትዎርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከፍለ ከተማ ውሃ እና ማዕድን ኢነርጅ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት 21,845 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የመሆን እንዲሁም ባለ 00 የካሬ ሜትር ብዛት 112 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽነ

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚገኘውን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በማከራየት ለሠራተኞቹ የመስተንግዶ አገልግሎት እንዲሰጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመ ማጨ/001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The Bucket, Plastic, w Lid, Blue, Green, and Red, 15L

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ

በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት  ሎት

አመልድ ኢትዮጵያ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያና መክፈቻ ቦታን ማስተካከያ አድርጓል

ማስተካከያ ድርጅታችን አመልድ ኢትዩጵያ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 13/11/2016 በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ORDA/NCB/PG/14/2024

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ዩኒፎርም ሙሉ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ (ሸሚዙ እጅጌ ሙሉ) ካኪ (ኮተን) ቀለም ቁጥር 270 ፣ የሸሚዙ የግራ ደረት ኪሱ ላይ የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው ፣ ጫማ (Shoes for Security) ቁጥር 270 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት