Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ
የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ ሳይት/ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ፊት ያስመዘገበውን 2 ንግድ ቤቶች፣ የፋብርካ ሕንፃ፣ የቡስኩት ማምረቻ ማሽሪ እና የዱቄት ወፍጮ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
RE-INVITATION TO BID Procurement reference Number OCFCU-FS-01/2016 The office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. located at Oromia Regional state Shaggar city, Gelan sub-city invites a Competitive firm for
The Office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. Located at Oromia Regional State Shaggar City, Gelan Sub-city Invites a Competitive Firm for the Consultation of Project Identification and Detailed Feasibility Study Service for Project Located at Dire Dewa City Depending on the Terms of Reference Developed by the Principal
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like