Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ

የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ ሳይት/ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ፊት ያስመዘገበውን 2 ንግድ ቤቶች፣ የፋብርካ ሕንፃ፣ የቡስኩት ማምረቻ ማሽሪ እና የዱቄት ወፍጮ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The Office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. Located at Oromia Regional State Shaggar City, Gelan Sub-city Invites a Competitive Firm for the Consultation of Project Identification and Detailed Feasibility Study Service for Project Located at Dire Dewa City Depending on the Terms of Reference Developed by the Principal

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ላቭ ኢን አክሽን ፎር ፒፕል ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለሶስት አመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የላቭ ኢን አክሽን ፎር ፒፕል ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (LAP-DO) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሲቪል

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ UNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የተቀናጀ ትምህርት የቅድመ አንደኛ ደረጃ 1 እና 2 የመምህሩ መምሪያ ህትመት አገልግሎት ግዥ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Dashen Breweries S.C Invites Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of a Membrane Filtration System for its Gondar Plant.

2merkato.com(Feb 21, 2026) Invitation to BidTender Ref. No. DBSC/ICB/05C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Local bidders

አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በቅበት ከተማ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ የሚሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የውሃ ግንባታ ስራ እቃ ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አድራሻው በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል (ceneral

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙሉነሽ ሰብስቤ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰርካለም ከተማ መካከል ስላለው

የቤቱ ስፋት 800 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ እያሱ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ ዊ ዮንግ ኦክስጂንና አስትሊን ጋዝ ማምረቻ መካከል

ስፋቱ 179 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሮዛ አብዱልቃድር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ከድር አብዱልቃድር መካከል ስላለው

በአብክመ ቢሮ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ የትምህርት ጽ/ቤት የማሂን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በፕሮፌሰር ቢኒያም ጫቅሉ ትብብር በጀት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል የሆነ የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል አገልግሎት የሚውል ግንባታ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በእጅ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽህፈት ቤት ቦሳ ቦርቶ ጤና ኬላ እና ቦሳ ማንአራ ቀበሌ ጤና ኬላ ላይ የዉሃ መስመር ዝርጋታ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል