Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/14/17 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በሚሰጣቸው የተለያዩ አገስግሎቶች ዙሪያ የማኔጅመንት አባላቱን በሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች አስተዳደር (Outsourced Service Management) እና የጽዳት ዕቃ የማስመጣት (Cleaning Material and
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በሚሰጣቸው የተለያዩ አገስግሎቶች ዙሪያ የማኔጅመንት አባላቱን በሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች አስተዳደር (Outsourced Service Management) እና የጽዳት ዕቃ የማስመጣት (Cleaning Material and Machineries Import) ላይ የልምድ ልውውጥ እና ስልጠና መስጠት ከሚችሉ ሀገራት ህንድ ቻይና ዱባይ እና ሲንጋፖር እንዲሁም ከአፍሪካ ሀገራት ደቡብ አፍሪካ ኬንያ ጋና እና ናይጄሪያ ከመሳሰት ሀገሮች ከሚገኙ በዘርፉ ካሉ አቅራቢዎች ጋር ሁኔታዎችን በማመቻቸት ስልጠና እና የልምድ ልውውጥ መስጠት ከሚችል ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኝ ተቋም በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውስ በመግባት አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation to Re-bid Ref No:-ERCS/SV/049/24 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders to provide S/N Description 1 Consultancy Service for baseline, Gender Analysis
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Provide Consultancy Services for Baseline, Gender Analysis for the Sky Bird II Project in Sidama, West Arsi, and Illubabor
Re-Bid for Long-Term Agreement for Provision of Stationery Items PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/SCM/00051/25 World Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian Christian Organization whose objective is to provide holistic and
World Vision Ethiopia is Looking for a Potential Manufacturer, Wholesaler and Retailer to Participate Floated for Bid for Long-Term Agreement for Provision of Stationery Items
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፍለጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001 የአ/ከ/ክ/ከ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን በ11 ምድቦች ማለትም ፤– በምድብ 1. የከባድ እና የቀላል
የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ
የአክስዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዘመን ባንክ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ቨርድ ቢፍ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17/11/001/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 1ኛ ዙር በግልጽ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፤ ጀነሬተሮች ፤ የግብርና ግብአቶች እና መገልገያ እቃዎች ፣ ሞተር ሣይክል ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፣ የቴክኒክና ሙያ እቃዎችና የግንባታ እቃዎች ፣ የትምህርት መሳሪያ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ፡- የደንብ ልብስ ፤
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan)
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Grinding Stell Ball Different Diameter በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/ Re-95/2015 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Grinding Stell Ball Different diameter