Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1 የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ ሎት 2 የኤፌሳር መኪና ጥገና

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ የኤፌሳር መኪና ጥገና (ሰርቪስ) እና የአፈር ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት/ ግዥ በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚገዛን መግዛት፣ የሚጠገነውን ማስጠገን እና የምንከራየውን መከራየት ይፈልጋል

የሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጸ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና 2 ደንብ ቁጥር 103/2004

በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሁለገብ ሆቴል አገልግሎት ለB+G+7 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለሆቴል አገልግሎት ለG+4 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+0 እና በላይ ግንባታ የሚውል 2 (ሁለት ቦታ) በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር 04/2017 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሎት 1 የጂም ዕቃዎች እና ሎት 2 የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች በድጋሜ የወጣ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ዉ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎች እና የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል ሁሉን አቀፍ ህንጻ ግንባታ እና ለመዝናኛ ቦታ የሚውል (Mixed

በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል ሁሉን አቀፍ ህንጻ ግንባታ እና ለመዝናኛ ቦታ የሚውል (Mixed Use Building with Recreational Area) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

This Somali Regional State Bureau of Mines Energy & Petroleum Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement Supply of the Flowing Car Maintenance

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DIS

Ministry of Irrigation & Lowlands Invites Eligible Bidders for the Procurement of Out Source Sanitary Service

Invitation to Bid LOT FOR PROCUREMENT OF OUT SORCE SANITARY SERVICE 2017 EC Procurement Reference No: MILL-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution Board፣ Light Fitting፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/EM/91/2024 እና DCE/EM/92/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution board፣ light fitting ፣socket

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ ምዕራፍ ፪ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Satellite Dish System ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SF/90/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ ምዕራፍ ፪ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Satellite dish system

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለቅይጥ አገልግሎት የዋለ ህንፃ፣ ባለ አንድ ወለል መኖሪያ ቤት፣ የቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን፣ የተገነባ ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የንግድ ህንፃ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

Federal House Corporation Would Like to Notify Extension of Bid Opening Date

Extension of Bid Opening Date Federal House Corporation Procurement of consultancy service of Assessing and Enhancing Capacity in Construction Project

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics and Electric Materials

Invitation to Bid Lot 11 Electronics and Electric Materials (የፕላንት ማሽነሪ እና መሣሪያ) Procurement Reference No: AII-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

የጋሞ ቴሌቪዥን ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚወሉ የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የተለያዩ የሚዲያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ተሽከርካሪ በሀገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጋሞ ቴሌቪዥን ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚወሉ ሎት-1 የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት-2 የጽዳት ዕቃዎች