Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሕንፃ ቀለም ቅብና ተያያዥ ሥራዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈ/ቤ/ኮ/02/2017 የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን በጨረታ አወዳድሮ ቀለም ማስቀባትና ተያያዥ ሥራዎችን ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን በጨረታ አወዳድሮ ቀለም ማስቀባትና ተያያዥ ሥራዎችን ማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 003/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል 1ኛ እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ 2ኛ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ እና
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ እና የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል:: በዚህ መሰረት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016 ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ካዛንችስ ጤና ጣቢያ ለ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለ1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ካ/ጤ/ጣ 001/2017) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ካዛንችስ ጤና ጣቢያ ለ
አጋርነት ለማህበረሰብ ግንባታ አንድ ፋይል አቃፊ ብቻ የሆነ የ2015 ከህዳር-ሰኔ እና የ2016 ከሐምሌ-ሰኔ ሂሳቡን፣ /ሪፖርቱም/ በIBSAS ሆኖ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ <አጋርነት ለማህበረሰብ ግንባታ> የተሰኘው ማህበራችን አንድ ፋይል አቃፊ ብቻ የሆነ የ2015 ከህዳር-ሰኔ እና የ2016 ከሐምሌ-ሰኔ ሂሳቡን፣ /ሪፖርቱም /
የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች) ፤የመኪና ጎማ ፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የጽሕፈት መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች) ፤ የመኪና ጎማ ፣
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የብርድ መከላከያ የጥበቃ ካፖርት፣ የዝናብ ልብስ፣ የቆዳ ጓንት፣ ሄልሜት፣ የአቧራ መከላከያ የአፍና አፍንጫ ማስከ፣ የአቧራ መከላከያ መነጽር /ጎግል/ የፕላስቲክ ጓንት እና ፕላስቲክ ቦቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/94/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የብርድ መከላከያ የጥበቃ ካፖርት፣
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሶስት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና ሌሎች መገልገያ መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የደንብ ልብሶችና ብትን ጨርቆች እና ልብስ ስፌት፣ የህፃናት ምግቦች፣ የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሶስት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር
የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2016 ዓ.ም የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ፣ መሰተንግዶ፣ ህትመት፣ የሞንታርቦና ዲኮር አገልግሎት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር -LS/C F/E/D 001/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት
Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Interested Contractors Who Have WWC And/or GC Grade One Certificates to Participate Construction of the River Crossing for the Sewer Line at Yeka Tafo and the Main & Trunk Sewer Line at Bole Arabsa 5 & 6 Condominium Housing Site and the Construction of the Bole-Arabsa Sewer Pump Station & Supply and Installation of Pressurized Sewer Line Works
INVITATION TO BID Bid NO. NCB/GOV/AAWSA/W003/2024 1. Addis Ababa Water and Sewerage Authority invites interested contractors who have WWC and/or