Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ቁጥር የጎማ
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት ድርጅቶች መካከል
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ 05/2017 ዓ.ም የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው ለመወዳደር
የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ 1. አቶ ዮናታን ለማ ታደሰ 2 ወ/ሮ ለተጊዮርጊስ አረፈዓይኔ ተስፋሚካኤል ከንስር ማይክሮ ፋይናንስ (አ.ማ) የተበደሩትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎች እና የመኖሪያ
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎች እና የመኖሪያ ቤቶች በሐራጅ መሸጭ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው ስፋት 865.5 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት እነ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና የፍርድ ባለ እዳ የወርቅውሃ ዋሌ
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ ግዢ እና ህንፃ ተገጣጣሚዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለፈለግን ብቁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃለን
Addis Zemen(Feb 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን ክበብ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 22, 2026) የክበብ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 22, 2026) ግስጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/02/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ
ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January 1, 2025 to December 31, 2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዳችን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January 1,
Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Spare Parts
Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d39283f2-861a-4ef6-beec-a6889a72c768/open Lot Information Procurement
SOS CHILDREN’S VILLAGES ETHIOPIA INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE IGA BLOCK CONSTRUCTION WORK, IN YABELO, BORANA ZONE, OROMIA, ETHIOPIA
2merkato.com(Feb 23, 2026) INVITATION TO TENDER FOR IGA BLOCK CONSTRUCTION WORK, IN YABELO, BORANA ZONE, OROMIA, ETHIOPIA LOCATION: SOS CHILDREN’S
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ ቁርጥራጭ ብረት፣ የመኪና እስቴሽነሪ እና Power Bank በግልፅ እንድሁም አልባሳት፣ ሞተር ሳይክል፣ ተሽከርካሪ እና የህክምና እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 21/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣
አማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ኖራ ለማጓጓዝ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 22, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት፦ አማራ ክልል የግብርና ቢሮ የፕሮጀክቱ ስም፡– የአየር ንብረት