Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

INVITATION FOR RE-BIDIFB.NO. ECWCT/NCB/PW- 110/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders to Supply & fix ceiling, partition wall & related works. Interested Potential Bidders are required

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders to Supply & Fix the Ceiling, Partition Wall & Related Works

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ የመንገድ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ የመንገድ ስራ የማሽን ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል

ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ሰርቪስ እና ሌሎች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ማለትም፡- አይሱዙ እና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ሰርቪስ እና ሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ እና የውሃ ቦቴ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ዙር የመጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር (005/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 02/2017 የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥ/Airside/ የውሃ መገኛ ልማት እና የላንድ ስኬፒንግ ፕሮጀክት ስራን በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn Key Bases) ለማሰራት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የሞባይል አክሰሰሪ እና ጌጣ ጌጥ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የኤሌትሪክ ዕቃዎች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information 

Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Different Refractory Materials (Brick Castable, Anchor and Perilex)

INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 54/2016 Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply

Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Titer

Invitation for Bid Purchase Requisition for Titer Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0762-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition for Titer

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ መለያ ቁጥር ARHC 001/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ -11 የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ -11 የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ። (ሎት