Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ /013/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት /መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት /መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Local Competitive Bid Invitation (Re-bid) Bid Ref No. 10/2024/25 1.Global Bank Ethiopia S.C. invites all interested and eligible companies by this bid to procure ATM Shade Work for Different Branches.
Global Bank Ethiopia S.C. Invites All Interested and Eligible Companies by this Bid to Procure ATM Shade Work for Different Branches
Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. Re bid-DBE/NCB/IT/007/2023/24 1. Development Bank of Ethiopia invites Local Software developer for the procurement of Project Management Software and Hardware. 2. Interested
Development Bank of Ethiopia Invites Local Software Developers for the Procurement of Project Management Software and Hardware
Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. Re bid-DBE/NCB/KE/018/2024/25 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the procurement of Kitchen Equipment. 2. Interested bidders are required to
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Procurement of Kitchen Equipment
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች፣ ብትን የደንብ ልብስ፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የተሸከርካሪ ጎማ ግዥ አገልግሎት የሚሆን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ሎት 1 ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ ፣ ሎት 3 የመኪና መለዋወጫ
የጃዊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/የሥራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ህትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የደንብ ልብስ እነዚህን በዝርዝር የተጠቀሱትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጃዊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/የሥራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ህትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ
የዱርቤቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዱርቤቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የግ/ፋ/ንብ/አስተዳደር ቡድን በተያዘው ለ2017 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የኤሌክትሪክ ሲቲ
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት፣ የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር/፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ 1ኛ በእውቀት በላይ 2ኛ. እናት ፈንታ አላምነህ እና በአፈ ተከሣሽ አለምነህ ይስማው መካከል ስላለው የአፈጻጸም
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት /የድርጅት/ ቤት ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘንገና እቁብ ማህበር አፈ/ተከሳሽ ተገኘ ጫኔ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ
በደቡብ ጎንደር ዞን በነፋስ መውጫ ከተማ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በጀት የነፋስ መውጫ ከተማ አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚያሰራው የተለያዩ መሰረተ ልማቶች እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥ የጠጠር መንገድ ግንባታ ቀበሌ 01 ከጌታቸው ጥሩነህ ቤት እስከ እ/ባዩሽ አበራ ቤት ድረስ፣ የኮብል መንገድ ቀበሌ 04 ከታከለ ፍሌ ቤት እስከ ስላሴ ቤ/ክርስቲያን ድረስ እና በCIP በጀት የጽህፈት መሳሪያ ግዥ ለመፈጸም እና ለግንባታ ሥራዎቹ የተጫራቾች ደረጃ GC፣ RC ደረጃ 6 እና በላይ የግንባታ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን በነፋስ መውጫ ከተማ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በጀት የነፋስ መውጫ ከተማ አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚያሰራው የተለያዩ መሰረተ ልማቶች
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የቤት ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ፣ በአፈ/ከሳሽ አጋሉ ወንድም እና በአፈ/ተከሳሽ ዘለቀ አምናየ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05