Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የህንፃ ማስፋፊያ ግንባታ እናዕድሳት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በላጭነት በማንቀሳቃሽ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ
አማራ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎት አካባቢ የሚገኘውን ባለ 4 ወለል ህንፃ በግልፅ ጨረታ BC4/ GC5 የግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ የማስፋፊያ ህንፃ ለማስገንባት እና ለማሳደስ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቀጥር ሲ/መ/ባ/006/2017 ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት የተለያዩ ሎት ያላቸውን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ.
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን የከባድ መኪና መለዋወጫ እና የማሽነሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የጋራዥ ማልገያ ዕቃዎች (Tools)፣ የተለያዩ ዘይትና ቅባቶች እና የቀላል፣ የከባድና የማሽነሪ ባትሪዎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር፡– ዳባ/022/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ መጋዘን አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ @2 Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0115-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ አትር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid አትር ክክ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0453-2016-PUR Object of Procurement: አትር ክክ Description: Student Food Raw
Ministry of Tourism Invites Eligible Bidders for the Procurement of Modern Bus Car Rental Service
Invitation for Bid Procurement of Modern Bus Car Rental Service Lot Information Procurement Reference Number: MoT-NCB-G-0235-2016-PUR Object of Procurement: Procurement
Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer
Invitation for Bid Procurement of Laptop Computer PR/02/2017 Re-advertise Lot Information Procurement Reference Number: AII-NCB-G-0144-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የመከስከሻ ማሽን (Disc Harrow) በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ደረጃ ድርድር የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ ባለማድረጉ ንብረቶቹን ተረክቦ በድርድር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ምንትዋብ ከልካይ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዮሀንስ አሳምነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2016 በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ፣ ዘር መዝሪያ ፣ የእርሻ ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው