Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/07/2017 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የጨረታ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ ምርመራ ሎት-19
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የህክምና መሳሪያ መለዋወጫ ግዥ፣ የባለ ሶስት መቀመጫ ወንበር ጥገና አገልግሎት ግዥ፣ የጀኔሬተር ሰርቪስ እና ጥገና ግዥ፣ ለህፃናት ማቆያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ግዥ እና ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን
ስኬት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ እና ለንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/12/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 004/2017ዓም በአ/ብ/ክ/መ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የቱሪዝም መስህብ የሆኑ ቅርሶችን በተንቀሳቃሽ ካሜራ (ድሮዎን) በዞኑ ውስጥ ባሉ ወረዳዎች እና ቀበሌዎች በመንቀሳቀስ
በአ/ብ/ክ/መ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የቱሪዝም መስህብ የሆኑ ቅርሶችን በተንቀሳቃሽ ካሜራ (ድሮዎን) በዞኑ ውስጥ ባሉ ወረዳዎች እና ቀበሌዎች በመንቀሳቀስ በፎቶ እና በቪዲዮ የማንሳትና የመቅረፅ ስራን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ
Global Alliance for Improved Nutrition (Gain) Invites Eligible Bidders for Individual Consultants to Enhance the Menu for Factory Workers in the Industrial Park of Adama
TERMS OF REFERENCE (TOR) FOR INDIVIDUAL CONSULTANT TO ENHANCE THE MENU FOR THE FACTORY WORKERS IN THE INDUSTRIAL PARK OF
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ሞሴ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ አንደበት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች:- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የግብር
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሀይለሚካኤል ፀዳለ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አቤል ጠጁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
Islamic Relief Worldwide (IRW) Invites All Interested & Eligible Bidders for the Supply and Installation of Four Solar Power Water Systems for Elkere Town, Koyo of Gorobagaaasa. Bardumey of Cherrati and Angalal of Hargelle Woredas of Alder and Liban Zones, Somali Region
Invitation to Bid for Supply and Installation of Four Solar Power Water Systems for Elkere Town, Koyo of Gorobagaaasa. Bardumey
Office of the Federal Auditor General Audit Service Corporation Invites All Interested & Eligible Bidders for the Design, Supply, Installation, Configuration, and Training for Building Site Security Camera Systems (Surveillance Systems)
RE-ADVERTISEMENT Invitation for bidReference. No 002/2016 Audit Service Corporation invites all interested & eligible bidders for the design, supply, installation,
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት ፣ የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ