Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Wegagen Bank S.C INVITATION TO BID (RE-BID)  NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/171/24 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for the Supply of Card Personalization Machine

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Card Personalization Machine

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡– 1. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/010/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::   የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/     ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የቀረበው

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Enat Bank S.C Invites All Interested Bidders for the Supply of PIN Mailer Paper

INVITATION TO BID Enat Bank S.C invites all interested bidders for the supply of PIN Mailer Paper which is mentioned

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለባንክ ፤ ለኢንሹራንስ ፣ ለመጋዘን ፣ ለቢሮ ፣ ለነዳጅ ማደያ ፣ ለት/ቤት ፣ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ወዘተ. የቤተክርስቲያኗን አገልግሎት የማይጋፋ የልማት ሀሳብ ያላቸውና የቤተክርስቲያኗ አባል የሆኑ ግለሰቦችና ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማልማት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ክልል ውስጥ የሚገኘው የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ

ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር ሞንታርቦዎችን) እንዲሁም የቢሮ መገልገያዎች ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አዲስ የቤት ተሽከርካሪዎችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ውስን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አዲስ የቤት ተሽከርካሪዎችን በውስን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ በሕግ አገልግሎቱ በኩል በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦችን የአፈጻፀም ሥራን የሚሰራ ፤ የሚከታተል እና የሚያስፈጽም ድርጅት አወዳድሮ ሥራውን ማሰራት ይፈልጋል

ቁጥር፡- ዓኢ/ሀአሰ/009/2016ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ በሕግ አገልግሎቱ በኩል በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦችን የአፈጻፀም ሥራን የሚሰራ ፤ የሚከታተል እና

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply of NFI-Plastic Products to Enter Into a One-year Framework Agreement

CARE ETHIOPIA INVITATION TO BIDDERS FOR THE SUPPLY OF NFI-PLASTIC PRODUCT Bid Reference No: BID No. 189/2024 1. ABOUT CARE

The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Stationery Materials

INVITATION to Bid ITB Title: Procurement of Different Types of Stationery Materials. Procurement Reference number: OPPPDA/NCB/FA/G/01/2017 1. The Oromia Public

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ Excavator ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ማሽነሪ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ   የማሽኑ አይነት   መለኪያ ሞዴል  

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት