Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ 005/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻስጡ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የመኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የደህንነት ካሜራ ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተፃፈልን ደብዳቤ መሠረት የፌዴሬሽኑ ህንፃ በሚገኝበት አካባቢ ከወንጀል ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የውጪ የደህንነት ካሜራ መግጠም
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የደህንነት ካሜራ መግጠም ይፈልጋል
Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No.: 2 Re-Bid: DBE/ NCB/W/009/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites certified interested & potential suppliers of Electromechanical &/or special
Development Bank of Ethiopia Invites Certified Interested & Potential Suppliers of Electromechanical &/or Special Contractors in Metalworks Assembly Contractor &/or Grade 7 and Above B.C
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ህንፃ፣ ደረቅ ቡና ማቀነባበሪያ ሳይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ለመንግስት ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨ.ቁ.01 በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Animal Food
Invitation to Bid LOT 22 Procurement of Animal Food /የእንስሳት መኖ/ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0029-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጐንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል ክረሽድ አግርጌት (ዜሮ ጠጠር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር GN-004/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ–ጐንደር መንገድ ግንባታ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁፕር OFWE/WB/Bar.01/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በሸካ ዞን የአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ያሉት ሴ/ር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ኮምፒዩተሮችና ላፕቶፖች፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተርና የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብሶችና የስፌት አገ/ቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በሸካ ዞን የአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ያሉት ሴ/ር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Program Pharmaceuticals
Invitation to Bid Procurement of Program Pharmaceuticals (ICB) Procurement Reference No: EPSA-ICB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ መድኃኒት እና የህክምና እቃዎች፣ “Medical Equipment Spare Part and Accessories” እና “X-ray Machine” ለአንደኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት:- መድኃኒት እና የህክምና እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ “Medical Equipment spare part and
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ-ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያየ ዓይነት ጠጠር ድንጋይ አፈንድቶ እና ፈጭቶ የሚያቀርቡ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥሮች DCE/OI/93/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ- ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያየ ዓይነት ጠጠር ድንጋይ አፈንድቶ