Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-17-2024/5.. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder. S.N
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ እና በተለያዬ መጠን የተቆረጠ የባቡር የኃይል ማስተላለፊያ 15kV Single Core copper Underground XLPE Insulated Cable (1×240mm2) ባለበት በግልፅ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ እና በተለያየ መጠን የተቆረጠ የባቡር የኃይል ማስተላለፊያ 15kV Single Core Copper Underground XLPE Insulated Cable (1×240mm2) ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኖርዝኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ ማህበር ንብረት የሆነውን፣ የተሽከርካሪው ዓይነት አውቶሞቢል የተሽከርካሪ ሞዴል የሻንሲ ቁጥር KAC51FPWU136019 የተሰራበት ዘመን 1998 የሠሌዳ ቁጥር አ. አ – 03-73936 የጨረታ መነሻ ዋጋ
የኖርዝ ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ ማህበር ተሽከርካሪውን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የመከስከሻ ማሽን (Disc Harrow) በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ደረጃ ድርድር የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ ባለማድረጉ ንብረቶቹን ተረክቦ በድርድር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ምንትዋብ ከልካይ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዮሀንስ አሳምነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2016 በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ፣ ዘር መዝሪያ ፣ የእርሻ ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ማለትም የወንዝ አሸዋ ፤ ጠጠር ፤ ኮሚቼ(ፑሚስ) ፤ ሲልካ ሳንድ ፤ የተለያየ መጠን ያላቸውን የተፈጩ ማርብሎችን ፤ ዶሎማይትና ላይምስቶን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአንድ አመት የውል ስምምነት በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መስያ ቁጥር፡- ዘ.ህ.ኢ.001/2017 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ማለትም የወንዝ አሸዋ ፤ ጠጠር ፤
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products