Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት አቶ ምንዳ ተድላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታምራት ተድላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 141242 በ29/11/2014ዓ. ም እና መ/ቁ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 05/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሎት-1 ዓመታዊ የትምህርት መጽሔት ፣ ሎት-2 ዓመታዊ የትምህርት መረጃ መጠይቅ ህትመት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዓመታዊ የትምህርት መጽሔት እና ዓመታዊ የትምህርት መረጃ መጠይቅ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 19/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅጽ ቤት የተተዉ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋጫዎችን፤

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅጽ ቤት የተተዉ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋጫዎችን፤ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Fence Work

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7e493811-c110-41ff-8e41-e36ba39eedfb/open Invitation to

Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Expressions of Interest for the Design and Supervision of a 180 MVAR STATCOM Implementation Project at the Hurso (230kV) Substation.

Ethiopian Herald(Feb 27, 2026) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA DESIGN AND SUPERVISION OF STATCOM CONSULTING SERVICES Request for Expressions of

በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

Dhabbaata Mayikiroo Fayinansii Isheetmana Ijaramee Magaala Haroo Gandaa 01 Keessaati Argamuu Gurguruu Barbaadaa

Kallacha Oromiyaa(Feb 26, 2026) Caalbaasii Gurgurtaa Mana Yeroo 2ffaa Bahe Dhabbaati keenyaa Dhabbaata Mayikiroo Fayinansii Isheet qabeenyaa isaa kan ta’e

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ኬብል በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 005/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳም ትራክ ብዛት 16፣ ሲንግል ካፕ ብዛት 02፣ ደብል ካፕ ብዛት 01፣ መለስተኛ አውቶቡስ ብዛት 02 እና 7000 ሊትር የሚይዝ ቦቲ ብዛት 02 ለ45 ቀናት ለመከራየት እና የተለያዩ ጐማና የውስጥ ላስቲኮች እንዲሁም የልብስ ሣሙና 200 Gm ብዛት 90,000 በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስኬት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ ሁለት ቤዝመንት፣ ከግራውንድ እስከ 7ኛ ወለል ያሉ ቢሮዎች፤ መጸዳጃ ቤቶች፣ አዳራሽ፣ ኮሪደሮች ቴራስን ጨምሮ እና ጽዳት የሚያሥፈልጋቸው ቦታዎችን ሙሉ በሙሉ በጽዳት ባለሙያዎች የጽዳት አገልግሎት መስጠት ከሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል ለተገደበ ጊዜ ለማሰራት ይፈልጋል

በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የከባድ መኪና ጥገና እና ሰርቪስ እና እቃዎች፣ የቀላል መኪና ጥገና እና ሰርቪስ እና እቃዎች፣ የጄኔሬተር ጥገና እና ሰርቪስ እና እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Calalaqaa.mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Feb 26, 2026) Caalbaasii 1ffaa M/A/Mirgaa Obbo Kaasaahuun Isheetuu fi M/A/Idaa Aadde Burtukaan Qalamawaa gidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee