Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አውቶሞቢል እና ሱዙኪ እስዊፍት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune(Feb 08, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below; Bid
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና አቡጀዲ፣ የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የስራ ቱታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየማስታወቂያ ቁጥር ደ/ዕዝ ግ/ቡ A- 1/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Item
Invitation for Bid Procurement of Sanitary Item Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0032-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Sanitary Item
ገነት ሆቴል አስተዳደር ለአዳራሽ አገልግሎትና ለተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚሆኑ የጠረጴዛ እና ወንበር ለመግዛት የሚፈልግ ስለሆነ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
የጠረጴዛ እና ወንበር ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለአዳራሽ አገልግሎትና ለተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚሆኑ የጠረጴዛ እና ወንበር ለመግዛት
በምዕ/ወለጋ ዞን የጉሊሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት መንግስታዊ መ/ቤቶች የጽህፈት እና የንጽህና መሳሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ሞተር ብስክሌቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ወለጋ ዞን የጉሊሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት መንግስታዊ መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ
በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ለመግዛትና ለስፌት፣ የላብራቶሪ እቃ፣ አጋዥ መፅሐፍ፣ ጥገና ማለትም ፎቶኮፒ ኮምፒውተር ላብቶፕ የማባዣ ማሽን፣ የተማሪዎች መፅሔት እና የኢንተርኔት ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አላቂ የቢሮ እቃዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ የከባድ ጭነት መኪና እና የቀላል ተሽ/ መለዋወጫ፣ ጎማ፣ ባትሪ፣ አላቂ የጋራዥ መስሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር የሜንቴናስ መምሪያ 01/2017 E.C በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 አንድ ዓመት ሒሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 አንድ ዓመት ሒሳቡን
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት- ሶጌ-ካማሽ -ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Office Electronics Equipment እና Office Furniture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/OE/85/2024 እና DCE/OF/86/2024 የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት- ሶጌ- ካማሽ -ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Office