Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) የጂፒኤስ ግዥ እና የካሜራ ደግሞ በድጋሚ ግዢ ለመፈጸም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ Rugged Handheld GPS with Compass

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን Rugged Handheld GPS with Compass and Barometric Altimeter እና የቪዲዮ እና የፎቶ ማለትም “DUAL” የሆነ ካሜራ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መስሪያ ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው

በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የምግብ እህል፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት ለስድስት ወር ማለትም ከየካቲት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መተሳሰብ ለዕድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ያወጣው ጨረታ ላይ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ማስታወቂያለሱቅ ኪራይ ተጫራቾች በሙሉ መተሳሰብ ለዕድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪዎች እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ ሶስተኛ ዙር የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽጨ/003/ኦኩስፋ/እና 3/2018 በኢትዮጵያ ስኳር

የአስተዳደር ቢሮ እና ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ጥናት ጨረታ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር /በአሰራቸው ሕንፃዎች ላይ ለአስተዳደር የሚሆኑ ቢሮዎችን በዘመናዊ መልኩ ለማሰራትና የሕንፃውን የተለያዩ ክፍት ቦታዎች ለሱቅ አገልግሎት እንዲመቹ አጥንቶ የሚያቀርብ ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለማስጠናት ይፈልጋል

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallagga Bahaa Mana Daldalaa Balbala Tokkoo Fi Kutaalee Garaagaraa Qabu Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Jan 15, 2026)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii Raawwii himataan Cannaaloo Zoodee fi Raawwii himatamaan Balaay Abarraa