Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁ.04/2018 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል

በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የደነባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ ማሰሪያ የሚሆኑ የተለያዩ ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋሉ

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም በትምህርት ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /002/2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የመጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመደበኛ በጀት ለሚገዙ እቃዎች

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶችና ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2018/19 ምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 290 ኩ/ል አቮካዶ አካባቢ ዘር እና 1.5 ኩ/ል ቡና ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጥሩብር አበራ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዮሐንስ ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ. የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፦ 1. በጨረታው

ምሳሌ ሪተርንስ ኤንድ ፖቴንሻል ማይግራንትስ አርት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. 2025 የሂሳብ ዓመት(February 1/2025 to December 31/2025) በ3 ፋይል አቃፊ ያለ የሂሳብ ሰነድ ለማስመርመር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Nifas Silk Lafto Sub City Invites Sealed Bids for the Procurement of Safety Materials (Lot One) Under the Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP).

Ethiopian Herald(Feb 14, 2026) Invitation to Bid (ITB) City Government of Addis Ababa Urban Productive Safety Net and Jobs Project