Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of ICT Equipment
Government (Apr 25, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fb941eb0-aaa2-4374-b2b2-cff16807fd56/open Invitation to
Dire Dawa University: Procurement of Educational Materials
Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6f0db570-e574-4108-bbed-40fe0d9b68bf/open
GIZ PSD-E Invites Legally Registered Private Companies in Ethiopia to Apply for the Transformative Company Support Programme in the Field of Circular Economy.
2merkato.com (Apr 25, 2026) Call for Transformative Companies in Circular Economy Partner with GIZ PSD-E to advance sustainable packaging and
Ethiopian Statistics Service: Procurement of Cylinder Key (ሲሊንደር የበር ቁልፍ ኮፕሌት የበር ቁልፍ ሶስት መወርወሪያ ያለው ሲሆከውስጥ በኩል ያለ ቁልፍ መቆለፍ የሚችል)
Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/06d4ed18-9b56-4799-95bd-6d98895d88e4/open Lot Information
Wollega University: Procurement of Garment Sewing Services
Government (Apr 25, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fc1cbe86-0fa1-4dbc-8a80-1fbb86e6c8ca/open Invitation to
ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት: እንጦጦ ኦቭዘርቫቶሪ ምርምር ማእከል ባለ 50 ሺ ሊትር የሚይይዝ ታንከር በድንጋይ በድንጋይ የተሰራ በቁጥር 3 ዋና ቢሮ ባለ 50 ሺሊትር የሚይዝ ከድንጋይ የተሰራ በቁጥር 1 ዋና ቢሮ ሮቶ 10 ሺ ሊትር የሚይይዝ በቁጥር 7 በጠቅላላ 11 የተለያየ መጠን ያላቸዉን የዉሀ ታንከሮች በባለሙያ ማሳጠብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e917f36f-dce1-4400-8de7-3e817e2c0360/open Lot Information
Ministry of Justice Procurement of ከእንግሊዘኛ ወደ አማረኛ የትርጉም አገልግሎት ግዥ
Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7580cd94-5e49-45a1-8a6a-ddb9743f0a41/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ማስታወሻ ደብተር ትንሹ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9b102471-4d0a-4cb6-b935-a1a539eb7ee6/open Lot Information
Ministry of Health: Procurement of Building Renovation of Bahir Dar Regional Laboratory
Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3a64bad3-ce13-4b15-b777-c3a3dc8e67eb/open