Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 31, 2026) Nib International Bank INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID For the procurement of different goods and services Nib International Bank would like to invite interested and eligible

Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurements of Different Goods & Services.

Government (Jun 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5b7412ee-ae9e-455b-880c-b17c1c3dc854/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Training and Capacity Building

Ethiopian Public Health Institute Would Like to Procure Consultancy Services on API Integration Between EMR Systems and DHIS2 for the Implementation of an Integrated Digital Health System for Infectious Diseases in Maternal and Child Health in East Africa Project (Ethiopia)

Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በተሻሻለው በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) የሀይል መጠባበቂያ እና መቆጣጠሪያ ባትሪ ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት፣በጤና እና በስራ እድል ፈጠራ

አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የሀይል መጠባበቂያ እና መቆጣጠሪያ ባትሪ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ ለደረስጌ ጤና ኬላ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ

ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) ማስታወቂያ ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር በበጎ አድራጎት ስራ ላይ የተሰማራ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት

የቦታ ስፋት 408 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መላኩ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬወይኒ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሮቤል ገ/ሊባኖስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አበባ ገሰሰ መካከል ስላለው የፍርድ

FSCSPCO – Kelem International School (KIS) invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Firms for the Procurement and Implementation of an Integrated School Management and Enterprise Resource Planning (ERP) System.

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦታ ስፋት 181 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እዮብ በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብርሃኑ ካሳዬ መካከል ስላለው

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጋራዥ ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ