Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 06 -2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርን ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሰ ተሸከርካሪዎችን  ባለበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርን ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሸከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 025፣026፣027፣028/2017 የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር,032 ፣033፣034፣035፣036፣ 037/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ከመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ቢወጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅን ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት፤ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች – የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የሽንኩርት ዘር፣ የተለያዩ የእጅ ሰዓትባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሳባ ከበደ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ሳምራዊት ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር /91825 በ28/03/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/96536

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍርድ ባለ መብት፦ አቶ በሪሁ ተክላይ፣ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ፣ የፍርድ ባለ ዕዳ፦ አቶ አብርሃም ምናሶ፣ በመካከላቸው ስላለው የገንዘብ ብር 26,000,000.00 (ሃያ ስድስት ሚሊዮን)አፈፃፀም ክስ፣

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሚ የወጣ የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተዉን 948 ኩንታል የጎመን ዘር እና 180 ኩንታል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የምርት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 02/002/2016 አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተዉን 948

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብግጨ 01/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን አገና ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን አገና ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በከተማ ውስጥ በተመረጡ መንገዶች ላይ ለከተማ ውበት ሰጪ ዲም ላይቶችን በመብራትና ስልክ ፖሎች ላይ በአረንጓዴ ልማት ዛፎች ላይ በመጠምጠም የከተማውን ውበት በማዘመን ውብና ተወዳጅ ከተማ ለማድረግ ታቅዶ ለመሥራት በታሰበው መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

The Ethiopian Electric Utility Now Invites Eligible Bidders for Consultancy Service for Project Management and Supervision for Distribution Network Strengthening to Improve the Reliability of Power Supply in Seventeen Towns

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for the Procurement of Bedding (bed Sheets, Blankets, and Mattresses)

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The procurement of CTC Kit Components

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for the Procurement of Basin, Plastic, Round,20L

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation