Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 08/05/2007 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ሞተርሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK፤ ነዳጅ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for National Competitive Bid RE-Bid Ref. No: DBE/NCB/G/IT/003/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites interested bidders to participate in the bid for the procurement of “Supply and Installation of UPS
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Procurement of “Supply and Installation of UPS for Datacenter”
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Has Budgeted for the Procurement of Hotel Service Framework Agreement (4&5 Star Addis Ababa and Bishofetu)
Addis Zemen (Feb 18, 2025) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቆዩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣የግንባታ፣ የፓርቴሽን ዕቃዎች እና ሌሎች ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) Want to Procure Different Employees Shoes (2nd (3rd) RE-GIW-13-2024/25), HDPE and Stabilizer Raw Materials
Ethiopian Herald (Feb 18, 2025) INVITATION FOR BID 2nd (3rd) RE-GIW-13-2024/25, 2nd (3rd) RE-GIW-09-2024/2025 and GIW-14-2024/2025 ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for a Scoping Study of Repayable and Private WASH Financing and Rolling Out of Microfinancing for Rural Sanitation and Hygiene in Ethiopia
The Reporter (Feb 15, 2025) REQUEST FOR PROPOSALS FOR The Provision of Scoping Study of Repayable and Private WASH Financing
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሰፍትነት ፕሮግራም በወረዳዉ ዉሃ መስኖና ማዕድን ኢነርጅ ጽ/ቤት ባለበትነት በወረዳዉ በጋንታ መይጬ ቀበሌ የመስኖ ዉሃ ማከፋፈያ ግንባታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ በማሳወጅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Feb 15, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሰፍትነት
በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለንግድና ኢንቨስትመንት በቁጥር 20 ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል በቁጥር 40 በድምሩ 60 ቦታዎችን በመደበኛው ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Feb 15, 2025) መደበኛ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት ጽ/ቤት
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳዉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ባለቤትነት በወረዳዉ በዛይሴ ኤልጎ መናኻሪያ አጥር በር፤ የተሳፋሪዎች ማረፊያ ሼድና የጥበቃ ማረፊያ ቤት ለማስገንባት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Feb 15, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳዉ
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና ፈርኒቸር ወንበሮችን እና መድሃኒት በጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Feb 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ– ቁ 1 የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና ፈርኒቸር ወንበሮችን
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሴፍትነት ፕሮግራም በወረዳዉ ዉሃ መስኖና ማዕድን ኢነርጅ ጽ/ቤት ባለቤትነት በወረዳዉ በጋንታ ቦንኬ ቀበሌ ጉንሳ ምንጭ ግንባታ ከነማስፋፊያዉ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Feb 15, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሴፍትነት