Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የግልጽ እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 34/2017፣35/2017 36/2017፣37/2017፣38/2017፣ 39/2017፣ 40/2017 እና  41/2017 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ–ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገወጥ መንገድ

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጠጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ እና ግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 17/2017 የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተው ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ሲጠቀሙበት ተይዘው የተወረሱ 2 Sinio Dump Truck፣ 1

የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተው ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ሲጠቀሙበት ተይዘው የተወረሱ 2 Sinio Dump Truck፣ 1 Grader እና 1 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for the Procurement of the Jigjiga Branch, Bedele Branch, Gambela Branch, Bore Branch, Adola Branch, Dechatu Branch & Afren Woliso Branch Building Maintenance and Modification Work

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የፅህፈት መሳሪያ ግዥ ፣ የፅዳት እቃዎች ግዥ ፣ የደንነት መጠበቂያ እና የደንብ አልባሳት ግዥ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ፣ የፈርኒቸር ግዥ ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ እና የኤሌትሪክ ፣ የቧንቧ ፣ የፈርኒቸር የጥገና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ከተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCDE 004/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 01 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ

OBM Construction Share Company Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different Construction Machineries

INVITATION FOR BID BID No. OBMCSC 10/2016 OBM Construction Share Company invites all interested and eligible bidders for the Supply

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል አገልግሎቶችና ዕቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን አገልግሎቶችና ዕቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለብረታ ብረት ምርት ግብዓት ፤ HCB & Pipe ስራ አገልግሎት የሚውልና የከባድና እና የቀላል ተሸከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 31/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለብረታ ብረት ምርት ግብዓት ፤ HCB &

ብርሃን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና አክሲዮን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ፣