Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (004/2017) ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አልባሳቶች፤ ጫማዎች፣ ቁሳቁሶች፣ ምግብ ነኮች እና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. Re-Bid-OAB/NCB/CALM/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply
Oromia Bureau of Agriculture Yushania Alpina (High Land Bamboo) & Cordia Africana, Hygenia Absinica, Casurina Eqastifoliya, Cuperus Lusitanica, Acacia Melonexylen, Schinus Molle, Sphatodia Nilotica & Botle Brush (red Color Flower)
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም አዲስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር 192291 በ28/6/2016 ዓ.ም እና
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅየጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ግዥ 02/2017 የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ፈልገናል። በዚሁ መሰረት፦በድጋሚ
አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በጊምቢ ወረዳ የሚገኘው የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ ህትመቶችን በ2017 በጀት ዘመን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በጊምቢ ወረዳ የሚገኘው የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትክክሏ ወልደየስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መገርሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የንብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለመብት ነፃ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ኖቬጋ አግሮ ኢንዱስትሪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንማራዘሚያ ማስታወቂያ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉት ለዋናው ቢሮ የአዳራሽ ውስጥ (indoor) እና የድርጅታችን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እንግዳሰው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን ፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ አና አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የግንባታ መሣሪያዎችን ፣ የኤልክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፤ የደንብ ልብስ ፣ የህትመት ስራ ፤ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎችን ግዥ እና የተለያዩ መኪናዎች እና ሞተር ሣይከሎች ጥገና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን ፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ አና አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት
የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በመደበኛ አላቂ ቋሚ ፣ የስልጠና እና የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በመደበኛ አላቂ ቋሚ፣ የስልጠና
የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– YS/C/d NCB/001/2016 ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SM/66/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ