Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር (004/2017) ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አልባሳቶች፤ ጫማዎች፣ ቁሳቁሶች፣ ምግብ ነኮች እና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. Re-Bid-OAB/NCB/CALM/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply

Oromia Bureau of Agriculture Yushania Alpina (High Land Bamboo) & Cordia Africana, Hygenia Absinica, Casurina Eqastifoliya, Cuperus Lusitanica, Acacia Melonexylen, Schinus Molle, Sphatodia Nilotica & Botle Brush (red Color Flower)

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም አዲስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር 192291 በ28/6/2016 ዓ.ም እና

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ግዥ 02/2017 የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ፈልገናል። በዚሁ መሰረት፦በድጋሚ

አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

እናት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ጂ+1 ባለበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– እባ/ንማ/03/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ደገፋ አብዶ ለታ እና በፍ/ባለዕዳ ገዛኽኝ ኤሮ ሩጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for the Procurement of the Jigjiga Branch, Bedele Branch, Gambela Branch, Bore Branch, Adola Branch, Dechatu Branch & Afren Woliso Branch Building Maintenance and Modification Work

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የፅህፈት መሳሪያ ግዥ ፣ የፅዳት እቃዎች ግዥ ፣ የደንነት መጠበቂያ እና የደንብ አልባሳት ግዥ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ፣ የፈርኒቸር ግዥ ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ እና የኤሌትሪክ ፣ የቧንቧ ፣ የፈርኒቸር የጥገና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ከተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCDE 004/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 01 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ

OBM Construction Share Company Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different Construction Machineries

INVITATION FOR BID BID No. OBMCSC 10/2016 OBM Construction Share Company invites all interested and eligible bidders for the Supply

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል አገልግሎቶችና ዕቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን አገልግሎቶችና ዕቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡