Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ዋልማ/ጨ-1/1425/17 የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ

የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ እና የሰው ኃይል ሥምሪት ሥራዎችን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ በመሆኑ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 030፣ 031፣ 032፣ 033፣ 034/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ባለበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡ አ/ከ/ክ/ከ/ዲ/ግ/ስ/ጽ/ቤት/ም/ቡ/003/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ት ሳባ ሁሉቃ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እቴነሽ ወርዶፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/117034 በ13/12/2013 እና በመ/ቁ/127525 በ27/7/2014 ዓ.ም በዋለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ መለያ ቁጥር 45NSK213 የሆነ ሊፍት ጥገና እና እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid መለያ ቁጥር 45NSK213 የሆነ ሊፍት ጥገና እና እቃ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0819-2016-PUR Object of

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ ፍላፖች፣ በርሜሎች እና የተለያዩ ስፔርፓርቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ፦ የተማሪዎች ምግብና መገልገያ እቃዎች ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና የትምህር

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያየ የመኪና ጎማዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የመኪና እቃ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2017 ዓ.ም በመደበኛ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሁለተኛ ዙር የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ (ሣሙና) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የጽዳት ዕቃዎች ግዥ (ሣሙና) Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0033-2016-PUR Object of Procurement: የጽዳት ዕቃዎች ግዥ (ሣሙና)

Godina Wallagga Lixaatti Waajjira Maallaqaa Aanaa Laaloo Assaaabii Meeshaalee Dhumaataa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Ijaarsaa, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Keessaa Fi Farniicharoota, Meeshaalee Elektirooniksii Fi Meeshaalee BLTO, Uffata Seeraa Hojjettootaa & Gommaa Konkolaataa Fi Motor Saayikilii, Kkf Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbada

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ቁምሳጥን እና ሼልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ቁምሳጥን እና ሼልፍ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0002-2016-PUR Object of Procurement: ቁምሳጥን እና ሼልፍ ግዥ

Wolaita Sodo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car and House Rent

Invitation to Bid Lot -14 Car and House Rent /ቤት እና መኪና ኪራይ Procurement Reference No: WSU-NCB-NC-0005-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy