Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ መለያ ቁጥር CMI-ICB-W-0001-2017 BID Procurement of G+5 Staff Residence Building and G+5 Trainees Residential Building የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረክ ወረዳ

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረክ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement System) በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

INVITATION FOR BID Re-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-004/2025 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the work of the Galvanized Chain for Arjo project. Interested bidders

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Work of the Galvanized Chain for the Arjo Project

በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥው መለያ ቁጥር፦ ኢንሥኮ– ማእከል ግዥ ብ/ግ/ጨ/10/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽን እና ስካነሮች ጥገና እና ሰርቪስ/እድሳት አገልግሎቱን የሚሰጡ ድርጅቶችን

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽን እና ስካነሮች ጥገና እና ሰርቪስ/እድሳት አገልግሎቱን የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት ውል በማስፈረም አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 15: Procurement of Software License for ICT Procurement Reference No: MoH-NCB-G-0017-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information  Object of Procurement: Lot

Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Software License for ICT

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከጥር 2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6 ወር ለምግብ አገልግሎት የሚውል እህሎች፣ ማጣፈጫዎች፣ የማገዶ እንጨት፣ የጽዳት እቃና የጽሕፈት መሣሪያ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከጥር 2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ላፕቶፕ እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮች/፣ በሎት ሦስት አላቂ የጽዳት ዕቃዎች እና በሎት አራት የደንብ ልብስ ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ደኢመባ 04/2017 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል በሎት አንድ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች በሎት

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቃ ማመላለሻ ዋግነር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ግጨ/16/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቃ ማመላለሻ ዋግነር በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁı ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የቢሮ የጽሕፈት አላቂ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የህክምና አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ ፈርኒቸር እቃዎች እና የተለያዩ ጥገና አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ትቅደም ቁı ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመንግሥት መደበኛ በጀት በተገኘ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት አስተዳደር ቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት አስተዳደር ቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ከዚህ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የእህል ወፍጮ፣ የዳቦ መጋገሪያ ባሉበት ይዞታ ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የድርድር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ከቀድሞው የሰሜን ምዕራብ ሪጅን ባህር ዳር የተረከባቸው ሰባት /07/ ደንበኞች የእህል ወፍጮ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት የሚውሉ የተለያዩ የላብራቶሪ የትምህርት እቃዎች እና የተለያዩ የትምህርት አጋዥ መጽሃፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 05/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት

ፒ.ኤል.ዲ አሶሴሽን (ፕራክቲካል ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን) የ2023 እና የ2024 እ.ኤ.አ የሂሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ፒ.ኤል.ዲ አሶሴሽን (ፕራክቲካል ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን) አምቦ ውስጥ ባሉ ወጣቶች የተቋቋመ ሀገር በቀል ለትርፍ ያልተቋቋመ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት

በአራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 05 ት/ጽ/ቤት የቤተልሔም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የደንብ ልብስ እንዲሁም ሌሎች አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ብግጨ 002/17 በአራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 05 ት/ጽ/ቤት የቤተልሔም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ