Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኒያ ፋውንዴሽን በበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት በድጋሚ በ2002 ዓ.ም በኤጀንሲ ቁጥር 0854 የተመዘገበ በኦቲዝም እና ተዛማጅ የአእምሮ እድገት እክል ያላቸውን ልጆች እና ወጣቶችን በማብቃት

ኒያ ፋውንዴሽን በበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት ከጃኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ያለውን ሂሳብ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ሰርቲፋይድ በሆነ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 21/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር: ጣበስፋ/አግ/ብግጨ/03/2017 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የሩዝ መፈልፈያ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። 1. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ የ2016

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የሩዝ መፈልፈያ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Invitation to Bid (በድጋሚ የወጣ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ባለ 3 ኮከብ ሆቴል የሁለት ዓመት የሆቴል አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: KUE-NCB-NC-0020-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ባለ 3 ኮከብ ሆቴል የሁለት ዓመት የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተለያዩ ፕሮቶኮል ልብስና የሀበሻ ልብሽ ግዥ @2 Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0115-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ አትር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid አትር ክክ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0453-2016-PUR Object of Procurement: አትር ክክ Description: Student Food Raw

Ministry of Tourism Invites Eligible Bidders for the Procurement of Modern Bus Car Rental Service

Invitation for Bid Procurement of Modern Bus Car Rental Service Lot Information Procurement Reference Number: MoT-NCB-G-0235-2016-PUR Object of Procurement: Procurement

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer

Invitation for Bid Procurement of Laptop Computer PR/02/2017 Re-advertise Lot Information Procurement Reference Number: AII-NCB-G-0144-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የመከስከሻ ማሽን (Disc Harrow) በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ ደረጃ ድርድር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለራያ ፍሬሽ ፕሮዲዩስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠውን ብድር ድርጅቱ ተመላሽ ባለማድረጉ ንብረቶቹን ተረክቦ በድርድር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ምንትዋብ ከልካይ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዮሀንስ አሳምነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 በህግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት የኮንስትራሽን መሣሪያዎችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር ፣ ዘር መዝሪያ ፣ የእርሻ ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው