Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ

አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ ልማት እንዲሁም ጋምቤላ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች በርሜሎች ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ገረሱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዘውዲቱ ገረሱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/105371 በ30/8/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/109366 በ4/11/2015 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የሻይና ቡና ማፍያ ማሽን፤ ለከብቶች ምግብ አገልግሎት የሚውል የቦንዳ ሳር ፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ

የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት የቦንዳ ሳር፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውል የበቆሎ ዱቄት እና ቀይ ሽንኩርት፣ የሲቪል ሰራተኞች የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር EEP/ST/NCB/11/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations Office for Project Services (hereinafter Referred to as UNOPS) Invite Qualified Contractors Who Have a Certificate of Competency (CoC) from Grades One to Four for the Rehabilitation of the Existing Water Supply System to WAAMA Primary School and WAAMA Health Center in Chifra Woreda Afar Region, Ethiopia

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የCeramics ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SM/65/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ

የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሰናይ ወ/ገብርኤል እና በፍ/ባለዕዳ አወራ ደሊቨር ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ አላቂ የጽዳት መገልገያዎች ፣ ከአንድ ዓመት በላይ የሚያገለግሉ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ ፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ

Global Alliance for Improved Nutrition (Gain) Invites Eligible Bidders for Individual Consultants to Enhance the Menu for Factory Workers in the Industrial Park of Adama

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ሞሴ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ አንደበት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች:- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የግብር