Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible General or Building Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for MCH Block Renovation/Construction with Wash Fit at Two Health Centers (Tiergul and Yiryir) in Tiergol Woreda, Nuer Zone, Gambella Region.

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Spare Parts

Government (Aug 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/355cdea8-b3e4-4e40-9126-b28e91526ad4/open Lot Information

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Aug 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ada97c80-829c-4633-9f44-400c359b3f2c/open Lot Information

Ministry of Labor and Skills፡ Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Aug 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c96ec838-ad7a-42dc-b9b2-32fb6c12799f/open Lot Information

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የኦሜድላ መ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Aug 29, 2026) የኦሜድላ መ/ደ/ት/ቤት ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የኦሜድላ መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም ለተለያዩ አገልግሎት

Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Lixaa Aanaa Ilfataattii Waajirri Mallaqaa Meeshaalee Adda Addaa,bituu Barbaada.

Kallacha Oromiyaa (Aug 27, 2026) Beeksisa Caalbaasii Iffaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Lixaa Aanaa Ilfataattii Waajirri Mallaqaa Meeshaalee adda addaa,

የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎቱ የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ከብቁና ሕጋዊ ተጫራቾች በማወዳደር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 29, 2026) የጨርታ ጥሪ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ግ002/2019 በጀት ዓመት የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሥራ

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 29, 2026) የአንደኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት

የቦታ ስፋቱ 113 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አዲስ እሸቴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጽጌ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ እንግዳ ወርቅ አባቡ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው