Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ደ/ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሥር እንስሳት ክሊኒክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳት ና ዓሳ
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጥበቃ አውት ሶርስ (የአገልግሎት ግዥ) በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 03/2019 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጥበቃ አውት ሶርስ (የአገልግሎት ግዥ) በዘርፉ ከተሰማሩ
በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደንብ
አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለጥበቃ እና ለፅዳት ሠራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ አልትሜት
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ሥራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ.ም. 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሂሳብ ምርመራ ጨረታ መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካፌቴሪያ አገልግሎት ሠራተኞች አልባሳት አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የካፌቴሪያ አገልግሎት ሠራተኞች የአልባሳት አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T650 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካፌቴሪያ
Bahir Dar University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/75a27e19-1dd0-401c-b9e3-33de730b8c6c/open Lot Information
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች እና እንስሳት መድኃኒትና መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት/ወ/ገንዘብ
Houses of Peoples Representative :PROCUERMENT OF ፊልትሮ ዘይት 15W40
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/912463c5-61c0-40b1-b845-be81d6fc1853/open Lot Information