Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ
ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ
Nile Insurance Company S.C. Invites Bids for the Production of Office Layout/design and Construction Works for its Three Addis Ababa Branches (Gotera, Lideta, and Kazanches).
Reporter(Feb 15, 2026) Invitation to Bid Ref. No. 09/2026 INTERIOR DESIGN & CONSTRUCTION WORKS’ BID Nile Insurance Company S.C. invites
ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ በሸዋ እንግዳ እና በፍባለዕዳ እነ በቀለ አበበ መካከል ስላለው የፍርድ እፈጻጸም
የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት /Professional Alliance for Development/ የመስክ ፒክአፕ መኪና መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) Professional Alliance for Development (PADet) የግዝ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት በኘሮጀከት አገልግሎት የሚውል የመስክ ፒክአፕ መኪና
Oromia Urban Planning Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials
Government(Feb 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/6375e487-0ddc-4430-bf7e-000f1db5dc81/open Invitation for Bid
Oromia Science And Technology Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials
Government(Feb 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/1f3a9e4f-007f-40f7-9068-5fc12ef41b9c/open Invitation for Bid
Addis Ababa Road Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Light Duty Spare Part for Toyota Double Gambino
Government(Feb 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/b30bde3c-f7d8-4b00-960b-9ad2f1a461c8/open Invitation for Bid