Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ

ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

INVITATION FOR RE-BID (IFB) IFB NO:- Bore/KfW-SLM-IV/NCB/WMAB/05/2017 The Bore Woreda Agriculture and Land office intends to apply part of the allocated budget from the KfW-SLM-IV to cover the eligible payments

The Bore Woreda Agriculture and Land Office Intends to Apply Part of the Allocated Budget from the KfW-SLM-IV to Cover the Eligible Payments Under the Contract for the Construction of Melka Leme and Warko Small-scale Irrigation Projects for the Local Community

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር NCB-01/2017 የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽንድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤አዳዲስ እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤ አዳዲስ እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 09/2017 ዓ.ም የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት የእጅ ዋጋ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመካፈል

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት የእጅ ዋጋ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

DMC Construction Plc. Has Entered a Contract Agreement with the Ethiopian Roads Administration (ERA) for the Construction Works of the Jiga-Quarit-Arbegebeya-Sekela-Tilili, Arbegebeya-Sekela- Tilili Asphalt Concrete Road Project with a Length of 62km and DBB Delivery System

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ስፔር ፓርቶች፣ አዲስ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አዲስ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ሚክሰሮች በሚገኙበት ገላን ታፍ ሚድያ አጠገብ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቅያ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ስፔር ፓርቶች፣ አዲስ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አዲስ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ሚክስሮች በሚገኙበት

Ministry of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printer Color

Invitation for Bid Purchase of Printer Color Lot Information Procurement Reference Number: MoF-NCB-G-0267-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Printer Color

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን

The Ethiopian Red Cross Society, Somali Regional Branch Office Invites Wax-sealed Bids from Eligible and Qualified Suppliers with Renewed Trade Licenses and Registration Certificates for the Current Year to Supply Different Construction Materials

የተለያዩ አይነት ያላቸው መድኃኒቶች፣ የሕፃናት የታሸጉ ምግቦች፣ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁስ የሱፐርማርኬት ዕቃ መደርደሪያ እና የቢሮ ዕቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጪና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 0006/2017 በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች በተገለፀው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጎንፋ ፈዬራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አለሚቱ ያደቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

በጅማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጀነሬተር፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጅማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዕቃ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡