Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማየግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/01/2017 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ ድርጅት የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር
የሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ሲ/መ/ባ/008/2016 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አይዳድሮ መግዛት
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አይዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
INVITATION FOR RE-BIDIFB.NO. ECWCT/NCB/PW- 110/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders to Supply & fix ceiling, partition wall & related works. Interested Potential Bidders are required
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders to Supply & Fix the Ceiling, Partition Wall & Related Works
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ የመንገድ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ የመንገድ ስራ የማሽን ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የመረጃ ቴክኖሎጂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመፀዳጃ ቤት ጥገና ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT-28 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና በሰሜን ጎንደር አይበገሬ /SEGORP/ ፕሮጄክት በተገኘ በጀት፣ የልማት መሳሪያ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሶላር፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ ፈርኒቸር፣ የተዘጋጀ ቱታ እና ቦቲ ጫማ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች/የፅህፈት መሣሪያ/ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 1. በግልፅ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/001/2017 ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daawwee Sarar Caalbaasii Ifaadhaan Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinnaa, Meeshaalee Dhumataa, Elektirooniksii, Farnicharii, Gommaafi Baatiriifi Meeshaalee Jijjiirraa Konkolaataa Caalbaasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daawwee Sarar caalbaasii ifaadhaan meeshaalee barreeffamaa, meeshaalee qulqullinnaa, meeshaalee dhumataa, elektirooniksii, farnicharii, gommaafi baatiriifi
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት 1ኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት ባለ 15 ኪሎ ብዛት 954 እና ባለ 1 ሊትር ዘይት ብዛት 954 ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች 1ኛ ደረጃ
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቋሚ አላቂ እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ቋሚ አላቂ እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫዎች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እና የታሸገ ቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሎት 1 የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሎት-2 የታሸገ