Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ ንግድ ቤት፣ መጋዘን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያክናው ነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ተሽከርካሪ/ሰርቢስ የሚሆን
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ተሽከርካሪ/ሰርቢስ የሚሆን አይሱዙ፣ ደበል ገቢና ፒካፕ እና ኪንካፕ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 12/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና 47 ያገለገሉ
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Polyster Fabric Shirting Material: ሸቀጣሸቀጥ፣ 2(ሁለት) ተሽከርካሪዎች እና 25 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማኅበር ከ2014 እስከ 2016 ሐምሌ ወር በጀት መዝጊያ ያለውን የማኅበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማኅበር ከ2014 እስከ 2016 ሐምሌ ወር በጀት መዝጊያ ያለውን የማኅበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rice
Invitation for Bid RICE / BUNAMA /ቡናማ/ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0075-2017-PUR Object of Procurement: RICE / BUNAMA /ቡናማ/
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና የዳኞች የችሎት ልብስ፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዢ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ
የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሎ መ.ደ.ት.ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና እቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎች እና የቤተ ሙከራ የላቦራቶሪ/ እቃዎች፣ ማሽነሪና እድሳት ጥገና እቃዎች እና ለቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሎ መ.ዴ.ት.ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ህትመት
በሐረሪ ብ/ክ/መን የግብርና ልማት ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡ ሐ/ግ/007/2017 የአትክልትና ፍራፍሬ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Addis Ababa Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part
Invitation for Bid Car Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: AASTU-NCB-G-0009-2017-PUR Object of Procurement: Car Spare Part Description: Car
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ የቢሮ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ ረቡዕ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 ላይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ቀሚ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይትና የተለያዩ የሞተር ቅባቶችን በናሙናው መሰረት በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር